በአፋር ክልል በተሰነዘረ ጥቃት በትንሹ 30 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ

በቅድስት ሙላቱ  በአፋር ክልል ሀሩቃ በተባለ ቦታ ባለፈው አርብ በተሰነዘረ ጥቃት በትንሹ 30 ሰዎች መገደላቸውን እና ከ50 በላይ የአካባቢው ነዋሪዎች መቁሰላቸውን የአፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ጥቃቱን ፈጸሙ የተባሉት የሶማሌ ክልል ልዩ ኃይል አባላት በዚያኑ ዕለት ምሽት ገዋኔ በተባለ ቦታ በከፈቱት ተኩስ ሁለት የክልሉ መንግስት ሰራተኞች መገደላቸውንም ኮሚሽኑ ገልጿል። የሶማሌ ክልል ጥቃቱ የተፈጸመው “በክልሉ ልዩ … Continue reading በአፋር ክልል በተሰነዘረ ጥቃት በትንሹ 30 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ