በኦሮሚያ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ ብቻ “በብዙ መቶዎች የሚገመቱ” ሰዎች በታጣቂዎች እንደተገደሉ ኢሰመኮ አስታወቀ
በአማኑኤል ይልቃል በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በሚገኙ አስር ዞኖች ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች፤ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ “በብዙ መቶዎች የሚገመቱ” ሰዎችን “በአሰቃቂ ሁኔታ” መግደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በእነዚህ አካባቢዎች የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ቡድኖች “አይነት እና ቁጥር” ጨምሯል ያለው ኮሚሽኑ፤ የታጣቂዎቹ ጉዳይም “የመወሳሰብ አዝማሚያ” ማሳየቱን ገልጿል። ኢሰመኮ ይህንን ያለው፤ በኦሮሚያ ክልል የሚፈጸሙ ጥቃቶችን እና ተያይዞ … Continue reading በኦሮሚያ ክልል በአምስት ወራት ውስጥ ብቻ “በብዙ መቶዎች የሚገመቱ” ሰዎች በታጣቂዎች እንደተገደሉ ኢሰመኮ አስታወቀ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed