በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ 

በሃሚድ አወል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ፣ ባለፈው ሳምንት አርብ ሰኔ 30 በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት፤ ሶስት የአካባቢ ሚሊሺያዎችን ጨምሮ ስምንት ሰዎች  መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። ሌሎች 16 ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና ላይ መሆናቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋሙ ገልጿል።  ኢሰመኮ በታጣቂዎች ጥቃት የሰዎች ህይወት መጥፋት እና አካል … Continue reading በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በታጣቂዎች በተሰነዘረ ጥቃት ስምንት ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ