በአዋሽ አርባ ወታደራዊ ካምፕ ታስረው ከነበሩ እስረኞች መካከል አስራ ዘጠኙ መፈታታቸው ተነገረ
በሙሉጌታ በላይ በአፋር ክልል በሚገኘው አዋሽ አርባ የመከላከያ ሰራዊት ካምፕ በእስር ላይ ከነበሩ የፖለቲካ ፓርቲ አባላት እና ጋዜጠኞች መካከል አስራ ዘጠኙ “የተሃድሶ ስልጠና’’ ከወሰዱ በኋላ ባለፈው ቅዳሜ መለቀቃቸውን ምንጮች ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። በተመሳሳይ ቀን ሌሎች 20 እስረኞች ከአዋሽ አርባ አዲስ አበባ ወደሚገኘው የፌዴራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የእስረኞች ማቆያ እንዲዘዋወሩ መደረጋቸውን እና ነገ ፍርድ ቤት … Continue reading በአዋሽ አርባ ወታደራዊ ካምፕ ታስረው ከነበሩ እስረኞች መካከል አስራ ዘጠኙ መፈታታቸው ተነገረ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed