በጋምቤላ ክልል “በቂ” የጸጥታ አካላት “በአስቸኳይ” እንዲሰማሩ ኢሰመኮ ጠየቀ
በጋምቤላ ክልል ባለፈው ሁለት ሳምንት በተለያዩ አካባቢዎች በተፈጠረ “ግጭት” እና “የጸጥታ መደፍረስ”፤ “የሰዎች ህይወት መጥፋቱን” እና “የአካል ጉዳት መድረሱን” የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በክልሉ በሰዎች በህይወት መኖርን ጨምሮ ሌሎች የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች እንዳይደርሱ ለመከላከል “በቂ” የጸጥታ አካላት “በአስቸኳይ” እንዲሰማሩ እንዲደረግ ኮሚሽኑ ጠይቋል። ኢሰመኮ ጥያቄውን ያቀረበው፤ በጋምቤላ የተለያዩ አካባቢዎች “የሚያገረሹ” ግጭቶች በክልሉ ነዋሪዎች ሰብአዊ … Continue reading በጋምቤላ ክልል “በቂ” የጸጥታ አካላት “በአስቸኳይ” እንዲሰማሩ ኢሰመኮ ጠየቀ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed