ኢሰመኮ በምርጫው ዕለት “መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አልተፈጸሙም” አለ

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትላንትናው ዕለት የተካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ፣ “ሰላማዊ”፣ “አሳታፊ”፣ “ዲሞክራሲያዊ” እና “አካታች” እንደነበር ገለጸ። ኮሚሽኑ ምርጫው “መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት ያልተፈጸመበት” እና “የተለመዱ ዓለም አቀፍ የምርጫ መስፈርቶችን ባሟላ” ሁኔታ የተካሄደ መሆኑንም አረጋግጬያለሁ ብሏል። ኢሰመኮ ይህን የገለጸው፤ በምርጫው ዕለት ያደረገውን ክትትል የተመለከተ የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 25፤ 2018 ይፋ ሲያደርግ … Continue reading ኢሰመኮ በምርጫው ዕለት “መሰረታዊ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አልተፈጸሙም” አለ