የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች የመጠቆሚያ ጊዜ እንዲራዘም 11 የሲቪል ማህብረሰብ ድርጅቶች ጠየቁ
በተስፋለም ወልደየስ አስራ አንድ አገር በቀል የሲቪል ማህብረሰብ ድርጅቶች፤ ለኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዕጩነት የሚቀርቡ ኮሚሽነሮች የመጠቆሚያ ጊዜ እንዲራዘም ጠየቁ። ድርጅቶቹ የመጨረሻዎቹ ዕጩ ኮሚሽነሮች ተለይተው የሚቀርቡበት መመዘኛ ግልጽነት እንዲኖረውም ጥያቄ አቅርበዋል። የሲቪል ማህብረሰብ ድርጅቶቹ ይህን ጥያቄያቸውን ያቀረቡት ዛሬ ሐሙስ ጥር 5 በጋራ ባወጡት መግለጫ ነው። ድርጅቶቹ ይህን አቋማቸውን የሚገልጽ ደብዳቤም፤ የዕጩ ኮሚሽነሮችን ጥቆማ እየተቀበለ ላለው … Continue reading የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነሮች የመጠቆሚያ ጊዜ እንዲራዘም 11 የሲቪል ማህብረሰብ ድርጅቶች ጠየቁ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed