በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ላይ የተጀመረው የእርቅ ሂደት “ተጠያቂነትን ሊያደናቅፍ” እንደማይገባ ኢሰመኮ አሳሰበ
በተስፋለም ወልደየስ በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ጉዳይ ላይ የተጀመረው የሽምግልና እና የእርቅ ሂደት፤ “የወንጀል ተጠያቂነትን መተካት ወይም ማስተጓጎል የለበትም” ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ። በኦሮሚያ ክልል መንግስት እና በከረዩ ማህበረሰብ የሀገር ሽማግሌዎች መካከል እየተካሄደ ባለው በዚህ የእርቅ ሂደት ላይ ቅሬታ ካለ “ከጥቅሙ ይልቅ አሉታዊ ተጽዕኖው ሊያመዝን ስለሚችል ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ” … Continue reading በከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት ግድያ ላይ የተጀመረው የእርቅ ሂደት “ተጠያቂነትን ሊያደናቅፍ” እንደማይገባ ኢሰመኮ አሳሰበ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed