በጋምቤላ ከተማ በነበረ ውጊያ፤ 50 ሲቪል ሰዎች በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ  

በሃሚድ አወልበጋምቤላ ከተማ ባለፈው ዓመት ሰኔ ወር መጀመሪያ ላይ በተካሄደ ውጊያ፤ የክልሉ ጸጥታ ኃይሎች 50 ሲቪል ሰዎች መግደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። የጋምቤላ ክልል ዋና ከተማን “ለመቆጣጠር ሙከራ አድርገው ነበር” የተባሉት የ“ኦነግ ሸኔ” እና የጋምቤላ ነጻነት ግንባር (ጋነግ) ታጣቂዎች ደግሞ ሰባት ሲቪል ሰዎችን መግደላቸውን ኮሚሽኑ ገልጿል። በተኩስ ልውውጥ ወቅት በየትኛው አካል እንደተገደሉ ያልታወቁ … Continue reading በጋምቤላ ከተማ በነበረ ውጊያ፤ 50 ሲቪል ሰዎች በጸጥታ ኃይሎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ