በፓለቲካ ፓርቲዎች ላይ የሚደረጉ “ወከባ፣ ክልከላ እና እገዳዎች” ሰብዓዊ መብቶችን የሚጥሱ መሆናቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
በአማኑኤል ይልቃል የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠቅላላ ጉባኤዎቻቸውን እና ስብሰባዎችን እንዳያደርጉ “በመንግስትም ሆነ በሌሎች አካላት” የሚደረጉ “ወከባ፣ ክልከላ እና እገዳዎች”፤ የመሰብሰብ፣ የመደራጀት እና የመሳተፍ መብቶች ጥሰቶች መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አሳሰበ። መንግስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያደርጓቸውን ስብሰባዎች በተመለከተ “ድንገተኛ እና ከታሰበላቸው ዓላማ በላይ የሆኑ እርምጃዎችን” ከመውሰድ የመቆጠብ ግዴታውን እንዲወጣም ኮሚሽኑ ጠይቋል። ኢሰመኮ ይህንን ማሳሰቢያ የሰጠው በፖለቲካ ፓርቲዎች … Continue reading በፓለቲካ ፓርቲዎች ላይ የሚደረጉ “ወከባ፣ ክልከላ እና እገዳዎች” ሰብዓዊ መብቶችን የሚጥሱ መሆናቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
Copy and paste this URL into your WordPress site to embed
Copy and paste this code into your site to embed