በአማራ ክልል በተካሄዱ ተቃውሞዎች ላይ በተወሰዱ “እርምጃዎች እና ጥቃቶች”፤ ሰዎች መሞታቸውን እና መጎዳታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ

በአማኑኤል ይልቃል የክልል ልዩ ኃይሎችን “መልሶ ለማደራጀት” በመንግስት የተላለፈውን ውሳኔ ተከትሎ በአማራ ክልል በተካሄዱ ተቃውሞዎች ላይ በተወሰዱ “እርምጃዎች እና ጥቃቶች”፤ የሰዎች ሞት እና የአካል ጉዳት መከሰቱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። እርምጃዎቹ የተወሰዱት “በጸጥታ ኃይሎች” መሆኑን የጠቀሰው ኮሚሽኑ፤ “ለጊዜው ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎችም” ጥቃቶች አድርሰዋል ብሏል። ኢሰመኮ ይህንን ያስታወቀው፤ የክልል ልዩ ኃይሎችን “መልሶ የማደራጀት” ውሳኔ … Continue reading በአማራ ክልል በተካሄዱ ተቃውሞዎች ላይ በተወሰዱ “እርምጃዎች እና ጥቃቶች”፤ ሰዎች መሞታቸውን እና መጎዳታቸውን ኢሰመኮ ገለጸ