በአማራ ክልል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ሳይባባስ፤ ፓርላማው የሰላማዊ መፍትሔ አስፈላጊነትን ለመንግስት “በአስቸኳይ እንዲያሳስብ” ኢሰመኮ ጠየቀ  

በሃሚድ አወል በአማራ ክልል እየተደረገ ባለው “የጸጥታ እርምጃ” የተፈጠረው ጉዳት ሳይባባስ፤ ፓርላማው የሰላማዊ መፍትሔ አስፈላጊነትን ለመንግስት የስራ አስፈጻሚ አካል “በአስቸኳይ እንዲያሳስብ” የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጥያቄ አቀረበ። ብሔራዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም፤ በተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት “የተዓማኒነት እና የአካታችነት” ጥያቄም ተነስቶበታል።  ጥያቄው የተነሳው ኢሰመኮ የ2015 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የስራ … Continue reading በአማራ ክልል ያለው ወቅታዊ ሁኔታ ሳይባባስ፤ ፓርላማው የሰላማዊ መፍትሔ አስፈላጊነትን ለመንግስት “በአስቸኳይ እንዲያሳስብ” ኢሰመኮ ጠየቀ