በሃዲያ ዞን ለሚገኙ መምህራን ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ፤ 100 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ 

በአዲስ መልክ በተደራጀው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሃዲያ ዞን ለሚገኙ መምህራን “ተገቢው ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ ምክንያት” የመንግስት ትምህርት ቤቶች መዘጋታቸውን እና 100 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በዞኑ ከደመወዝ አለመከፈል ጋር በተያያዘ “ቅሬታ እና ተቃውሞ ባሰሙ” ሰዎች ላይ፤ “ማስፈራራት፣ ዛቻ፣ ድብደባ” እንዲሁም በተለያዩ ጊዜያት “እስራት ጭምር” እንደደረሰባቸው ኮሚሽኑ … Continue reading በሃዲያ ዞን ለሚገኙ መምህራን ደመወዝ በወቅቱ ባለመከፈሉ፤ 100 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጪ መሆናቸውን ኢሰመኮ ገለጸ