በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተከሰቱ ግጭቶች፤ ቢያንስ 138 ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ 

በተስፋለም ወልደየስ በጋምቤላ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ባለፉት ዘጠኝ ወራት ውስጥ በተካሄዱ ግጭቶች፤ ቢያንስ 138 ሰዎች መገደላቸውን እና በ113 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ። በግጭቶቹ የተነሳ በርካታ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን፣ መኖሪያ ቤቶች እና ንብረቶች መቃጠላቸውን እንዲሁም ዘረፋ መፈጸሙን ኮሚሽኑ ገልጿል። ብሔራዊው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ይህን የገለጸው፤ ካለፈው ዓመት ግንቦት … Continue reading በጋምቤላ ክልል ባለፉት ዘጠኝ ወራት በተከሰቱ ግጭቶች፤ ቢያንስ 138 ሰዎች መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ