በኢትዮጵያ “ቀዳሚ” እና “አሳሳቢው” የሰብአዊ መብት ጥሰት፤ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርስ ሞት እና የአካል ጉዳት መሆኑን ኢሰመኮ አስታወቀ

በሙሉጌታ በላይ በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት ከተከሰቱ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ውስጥ በቀዳሚነት አሳሳቢ የሆነው፤ በሲቪል ሰዎች ላይ የደረሰው የሞት እና የአካል ጉዳት መሆኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ገለጸ። በርካታ ሰዎች ለሞት እና ለአካል ጉዳት የተዳረጉት፤ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በታጣቂ ቡድኖች በተወሰዱ እርምጃዎች መሆኑንም ኮሚሽኑ አስታውቋል። ብሔራዊው የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም ይህን የገለጸው፤ “የኢትዮጵያ … Continue reading በኢትዮጵያ “ቀዳሚ” እና “አሳሳቢው” የሰብአዊ መብት ጥሰት፤ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርስ ሞት እና የአካል ጉዳት መሆኑን ኢሰመኮ አስታወቀ