የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አራት አዳዲስ ኮሚሽነሮች ተሾሙለት 

ብሔራዊው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋም የሆነው የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተጓደሉ ኮሚሽነሮች ምትክ አራት አዳዲስ አመራሮች ተሾሙለት። ዛሬ በፓርላማ ሹመታቸው ከደጸቀላቸው ኮሚሽነሮች መካከል ሶስቱ በተቋሙ እያገለገሉ የቆዩ ናቸው።  በ2012 ዓ.ም የተሻሻለው የኮሚሽኑ ማቋቋሚያ አዋጅ፤ ተቋሙ አንድ ዋና ኮሚሽነር እና አንድ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እንዲሁም የሕጻናትና የሴቶች ጉዳዮችን በበላይነት የሚመሩ ኮሚሽነርን ጨምሮ ከአራት ያላነሱ የልዩ … Continue reading የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አራት አዳዲስ ኮሚሽነሮች ተሾሙለት