በአማኑኤል ይልቃል በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በአምስት ወረዳዎች የኮሌራ እና ወባ ወረርሽኞች መከሰታቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታወቀ። በዞኑ ውስጥ ባለው ዳሰነች ወረዳ በዚህ ሳምንት ብቻ 3,800 ገደማ ሰዎች በወባ መሽታ መያዛቸው እንደተረጋገጠም መምሪያው ገልጿል። በስሩ አስር ወረዳዎች እና ሶስት የከተማ አስተዳደሮችን የያዘው የደቡብ ኦሞ ዞን፤ 800 ሺህ ገደማ ነዋሪዎች...
Read More