የምርጫ 2018 የቀጥታ ዘገባ

ዛሬ ሰኞ ግንቦት 24፤ 2018 የሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምጽ መስጫ ዕለት ነው። የ“ምርጫ 2018 – ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ዘጋቢዎች ከተለያዩ ስፍራዎች የሚልኳቸው መረጃዎች፣ ፎቶዎች እንዲሁም በዝግጅት ክፍላችን የተጠናቀሩ ዘገባዎችን ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ በቀጥታ እናቀርባለን። ተከታተሉን።